Blog Archives

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በወሊሶ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ እየጋየ ነው።

Minilik Salsawi's photo.

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እምቢ ለመብቴ ግፍ ይብቃ የሚለው ሕዝብ እየበረከተ ተቃውሞው እያሰማ መሆኑን እና መቀጠሉን ከኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክል

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የታክሲዎች ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው)

ታክሲ ውስጥ በብዛት ከሚፃፉት ጥቅሶችም በላይ አንዳንዴ ታክሲ ውስጥ ካሉት ሰዎች ጣል የሚደረጉት የምሬት አሊያም ሌሎች የፖለቲካ ወጎች የማህበረሰቡን አመለካከት በግልፅ ያሳያሉ፡፡ መጀመሪያ ከጎናቸው ያለውን ሰው የሚጠራጠሩት ተሳፋሪዎች ሁኔታውን አይተው ብሶታቸውን ያወራሉ፡፡ አንዳንዶቹ ወሬ የሚያስጀምር ሳያስፈልጋቸው በከተማው የሚታዘቡትን በግልፅ ይቃወማሉ፡፡

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic