“ትርፍ ፀጉርና ትርፍ ዳሌ እየገዛችሁ … የምበላው አጣሁ”
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!
እንዴት ሰነበታችሁሳ!
ምስኪኗ ሀበሻ አንድዬ ዘንድ ተመልሳ ሄዳለች፡፡
ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ…
አንድዬ፡— መጣሽ! አንቺና ምስኪኑ ሀበሻ ነገር ከያዛችሁ አትለቁም ማለት ነው!
ምስኪኗ ሀበሻ፡— ምን ላድርግ አንድዬ፣ ምን ላድርግ! …
“ትርፍ ፀጉርና ትርፍ ዳሌ እየገዛችሁ … የምበላው አጣሁ”
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!
እንዴት ሰነበታችሁሳ!
ምስኪኗ ሀበሻ አንድዬ ዘንድ ተመልሳ ሄዳለች፡፡
ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ…
አንድዬ፡— መጣሽ! አንቺና ምስኪኑ ሀበሻ ነገር ከያዛችሁ አትለቁም ማለት ነው!
ምስኪኗ ሀበሻ፡— ምን ላድርግ አንድዬ፣ ምን ላድርግ! …
(Saxophonist Getachew Mekuria Died ) – ጌታቸው መኩሪያንና ሳክስፎንን ነጣጥሎ ማሰብ ለብዙዎች ይከብዳል፡፡ በተለይም ጎፈር ደፍቶ፣ ካባ ለብሶ በሳክስፎኑ ሽለላውን ሲያስደምጥ የአድማጭን ቀልብ ይገዛል፡፡ ለረዥም ሰዓታት መድረክ ላይ ያለማቋረጥ ሙዚቃ በማቅረብ ዝናን ተቀዳጅቷል፡፡ ወኔውና ሙዚቃዊ ምልዐተ ኃይሉ ከወጣትነቱ አንስቶ በዕድሜ
…
ከ400 አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየው እንግሊዛዊው ባለቅኔ ዊሊያም ሼክስፒር የራስ ቅል ከመቃብሩ ውስጥ ባልታወቁ ዘራፊዎች መሰረቁ በአርኪዎሎጂስቶች ጥናት መረጋገጡን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡እንግሊዛውያን ተመራማሪዎች በስታንፎርድ የቅዱስ ስላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሚገኘው የዊሊያም ሼክስፒር መቃብር ላይ ባደረጉት የራዳር ፍተሻ፣ የባለቅኔው …
‹‹አዕምራዊ ንብረቱ በውርስ መተላለፉን የሚያሳይ ማስረጃ የለም›› ኤፍሬም ታምሩ
ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የአዕምራዊ ንብረት ጥበቃ አዋጅን በመተላለፍ፣ በውርስ የተላለፈን የፈጠራ ሥራ ያለምንም ፈቃድ ለግል ጥቅሙ አውሏል ተብሎ ክስ ተመሠረተበት፡፡
ኤፍሬም ሕግ በመተላለፍ የገንዘብና የሞራል ጉዳት አድርሷል ተብሎ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ …
ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ?
ሰማህ እንዴ ሲጣሩ፥ ሰማህ ከቶ ያን ሰማይ?
ሰማህ ሲጮህ ባህሩ፥ ሰማህ ሲተራመስ ቀላይ?
ሰማህ ሲታመስ ሀገሩ፥ ሰማህ ሲላወስ ያ ተባይ?
ሰማህ መንገድ ሲማትር፥ ሰማህ ሲከለከል ከልካይ?
ሰማህ ወገኔ ምድሩን፥ ሰማህ ጎኔን ዓለሙን?
“እህ” አልከው ይሆን ከቶ፥ …
ስለ አልበሙ ትንሽ እስኪ እናውራ” እነሆ የ “ኤፍሬም ታምሩ እና ሮሃ ባንድ እንደገና – The Reunion” የሙዚቃ አልበም ማጣጣም ከጀመርን ቀናቶች ተቆጠሩ፡፡ ዘመን ያልሻረው፣ እንደውም ከሚታመነውና ከሚጠበቀው በላይ በድንቅ የአዘፋፈን ክህሎቱና ድምጸ ውበቱ እጅግ …
ሚስቴና መንግስቴ
—————-
አንቺንስ አፍቅሬሽ…
ጭንቅላቴን ፈተሽ የምትገጣጥሚ፣
ቀልቤን የምትገፊ፣ ቀኔን የምትቀሚ፣
ሕይወት ምትቀምሚ፤
የሳቄ የበላይ፣ የእንባዬ ጠባቂ
ድብርቴን አፍላቂ፣ ደስታዬን አርቃቂ፤
በወደድኩሽ ቅጽበት፥
‘ልሁን’ ባልኩኝ ባልሽ፣ ‘ሁኚ’ ባልኩሽ ሚስቴ
አካሌ፣ ሕይወቴ፤ …ብትሆኚ ድክመቴ፤
ሲሻሽ በቁራጭ ቃል፥
ከሰማይ ከፍ አርገሽ
…
ጌታዬ!
ላንተ ያለኝ ፍቅር
ላንተ ያለኝ ክብር
ምን ያህል እንደሆን…
ተወው አልነግርህም ብትሆንም ኩራቴ
ምስጢር አርጎት ይቆይ ልጉም አንደበቴ።
ስላንተ ‘ሚያወራ የሚናገር አፌ ሰውን ካበሳጨ
የፍቅሬ ጥግጋት በቃላት ተሰፍሮ በክፉ ካሳጨ
ይቅር አልነግርህም……
እስካልቆረቆረኝ የተፈናጠጥኩት የፍቅርህ ኮርቻ
ዝም………… ብዬ ልውደድህ
…
ትምርት በጨረስን ማግስት እኔና ፍቅር ይልቃል ፈረንሳይ ለጋስዮን ኣካባቢ በዘጠና ብር ቤት መሰል ነገር ተከራይተን እንኖር ነበር፡፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ወደ ቪድዮ ቤት ጎራ እንላለን ፤ እነኩማር በዜማቸው ወፍ ሲያረግፉ ፤ እነ ቫንዳም በጫማ ጥፍያቸው ጥርስ ሲያረግፉ በመመልከት ራሳችን …
ቪዛ ሳትጠይቅ፣ ከሰው ብላ ጠጋ
እጂጉን ተጣጥፋ በላስቲክ ታሽጋ
ባህሩን አቋርጣ እሷ እኛን ፍለጋ
በዶላር ከፍ ብላ ልታወጣ ዋጋ
እሷም እነጄራይቱ መጥታለች እኛው ጋ
የሀገሬ ዜጎች ድሆቹ ሳይጠግቡ
ከአፋቸው ላይ ነጥቀው እኛን ሊመግቡ
ሀብታሞች ጨክነው የእንጄራ ነግድ ገቡ።
እርም ነው …
ኩሌ ትል ነበር ( ሄኖክ የሺጥላ )
አንድ እብድ ነበረች
ኩሌ የተባለች
ሱፍ የለበሰ ስታይ
የምትጮህ በአደባባይ ።
ኩሌ ሱፍ የለበሰ
በሷ አይን የበሰበሰ
በጨርቅ ውስጥ ተሸፍኖ
የሐቅ የሐቅ የረከሰ
እንደሆነ ታወራለች
ማን ሊሰማት ኩሌ አብዳለች !
ትላለች
እናንተ ናችሁ
…
( በሄኖክ የሺጥላ )
ጸጥ በል
ለጥ በል
ዝም በል አንተ ድሃ
ባላቤት የሌለህ የሰው ወራጅ ውሃ !
አትናገር ባፍህ
በጅህ አትመገብ
ልመና ነው ግብርህ ስራህ ነው መስገብገብ ።
አንተ ድሃ ዝም በል
ቢርብህ ራበኝ ጠማኝ እንዳይወጣህ
ይህን ለመናገር ማን …
(ከሄኖክ የሺጥላ)
ጸሐይቱ
የድል ብርሃኒቱ
የነጻነት ቀንዲሊቱ
እምቢታሽ ያስጨነቃቸው
ድልሽ የረበሻቸው
ባንዳነት የወለዳቸው
ባንዳነት ያሳደጋቸው
ባንዳነት የሰየማቸው
ይኸው ምን ቀራቸው ?
እንደ እባብ እየተሳቡ
ጠግበውም ስለ ተራቡ
የማጀትሽ እንጀራ ሞሰብሽ ባይመልሳቸው
እልፍኝሽን አቃጠሉት ያው በለመደ እጃቸው !
ጣይቱ
አንቺ እናቲቱ…
ተዉኝ አትቀስቅሱኝ አታንቁኝ ከእንቅልፌ፥
የናንተን ካልነካሁ መስመር ተላልፌ፥
እንዳሻኝ ልጋደም ላስቲኬን ለብሼ፥
በቃሽኝ ካላለች ምስኪኗ ፍራሼ።
እኮ ተዉኝ በቃ ከቶ አታስጨንቁኝ።
ለምን አትነሺም ብላቹ አጠይቁኝ።
ምን ላደርግ ልነሳ ከሰመመን ልንቃ?
ሀሰት ስልጣን ስትይዝ እውነት ተደብቃ፥
የቃየልን ዙፋን የአቤልን ሰቆቃ፥
የጥጋብ …
www.dawit12.webs.com we are available 24/7…