መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል::ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቢቢኤን በዛሬው እለተ እሮብ ዝግጅታችን
http://goo.gl/alb6ny
መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል
በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኛ በፍቃዱም ሞረዳን አወያይተናል
በመርሳ ከተማ የሚፈጸመው የመስጅድ ነጠቃና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
ለወጣቱ ጥሪ ቀርበዋል
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኡስታዝ ጁንዱላህ ጋር ቆይታ ተደርገዋል
http://goo.gl/alb6ny
መንግስት በድርቁ ለተጎዱ በቂ ርዳታ እየተደረገ ነው ቢልም ተጎጂዎቹ እያገኘን አይደለም ሲሉ ይናገራሉ
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ

Abdurehim Ahmed's photo.