በቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ ፌድራል ፖሊስ ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ የነበሩ ተማሪዎችን ጨፈጨፈ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ ፌድራል ፖሊስ የካምፓሱን ቅጥር ግቢ ሰብሮ በመግባት ብዛት ያላቸው ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ የነበሩ ተማሪዎችን እየጨፈጨፈ ከባድ ጉዳት እደረሰባቸው ።


