
ከወረታ የህዝባዊ እምቢተኛ አስተባባሪ ኮሚቴ የተላከ
እንደሚታወቀዉ ባህርዳር፣ ጎንደር የስራ ማቆም አድማ ላይ መሆናቸዉ ይታወቃል።ከባህርዳር በ 55 ኪ/ሜትር እርቀት የምትገኘው ወረታ ከተማ ከ11/01እስከ13/01/2009 የሚቆይ የስራ ማቆም አድማዉን ተቀላቅለዋል።
ሆኖም ግን ዛሬ ወታደሮች የቻሉትን በሀይል ሲያስከፍቱ በአብዛኛው እንዲታሸጉ ሆነዋል በነገው እለት …
ከወረታ የህዝባዊ እምቢተኛ አስተባባሪ ኮሚቴ የተላከ
እንደሚታወቀዉ ባህርዳር፣ ጎንደር የስራ ማቆም አድማ ላይ መሆናቸዉ ይታወቃል።ከባህርዳር በ 55 ኪ/ሜትር እርቀት የምትገኘው ወረታ ከተማ ከ11/01እስከ13/01/2009 የሚቆይ የስራ ማቆም አድማዉን ተቀላቅለዋል።
ሆኖም ግን ዛሬ ወታደሮች የቻሉትን በሀይል ሲያስከፍቱ በአብዛኛው እንዲታሸጉ ሆነዋል በነገው እለት …
ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተካሄደ ያለዉ ግድያና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስርና እንግልት ይቁም፤ የመንግስት የፀጥታ ኃይላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚወስዱትን የኃይል እርምጃ ያቁሙ፤ የታሰሩ ፖለቲከኞች የሐይማኖት መሪዎችና ጋዜጠኞች ይፈቱ፤ የዘር መድሎ ይቁም ሲሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ ጀርመን መዲና በርሊን ላይ የተቃዉሞ …
“በተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች የሚፈጸመው አፈና አሳስቦናል።” አምስት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ለፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የጻፉት ደብዳቤ።
…
VOA ዋሽንግተን ዲሲ—
በሰብዓዊ መብት ጥበቃ እረገድ ያለፈው የአሮፓውያኑ 2015 ዓ.ም. በተለይም ለአፍሪቃ ቀንድ አገሮቹ ኢትዮጵያና ኤሪትራ ጥሩ ዘመን እንዳልነበረ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ገለጸ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የምዕራብና ማዕከላዊ አፍሪቃ ሕዝቦች ሽብርተኛነትን በመዋጋት የከፈሉትን መስዋዕትነት የዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ …
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
*አቶ የሺዋስ አሰፋ ለ7 ወራት በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መደረጉን ገልጹዋል
*ዳንኤል ሺበሽ ጨለማ ቤት መታሰሩን ተናግሯል
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ
…
በኦሮሚያ ክልል አለምገና ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ንብረትነቱ የአቶ ገብሩ ወልደአማኑኤል የሆነ የግንባታ ቁሳቁስ ( ኮምፖርሳቶ/ችፑድ)ማምረቻ መለስተኛ ፋብሪካ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።
…
የዓለም ዜና listen…
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና listen…
የዓለም ዜና listen…
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና → listen…
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና listen…
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና listen…
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና listen…
ዶይቸ ቬለ Listen…
በየዓመቱ ጥቅምት ወር ስለጡት ካንሰር ግንዛቤ የማስጨበጫ እንቅስቃሴዎች በተለያዩ ሃገራት ይካሄዳሉ። አመጋገብ ላይ ጥንቃቄ ከማድረግ አንስቶ የሰዉነት እንቅስቃሴ ማዘዉተር የትኛዉንም የአካል ክፍል ከሚያጠቃ ካንሰር ለመከላከል የሚረዳ ተቀዳሚ ርምጃ መሆኑን ሃኪሞች ይመክራሉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚካሄደዉ የካንሰር ምርመራ የጡት ካንሰር ተጠቂዎች ቁጥር …
ከ30 ዓመታት በፊት የክብር ዶክተር ወ/ሮ አበበች ጎበና ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ያቀናሉ። እናም ያኔ ወቅቱ በሀገሪቱ የረሃብ አደጋ ያጠላበት ጊዜ ነበርና አንዲት ሕፃን የእናቷ አስክሬን እቅፍ ስር ሆና ጡት ለመጥባት ትሞክራለች። ይህ ትዕይንት እጅግ ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ይከታቸዋል። ሕፃኗን ከሌላ …
በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦች ክልል በወላይታ ዞን የወላይታ ሶዶ ከተማ አካባቢ አርሶአደሮች ያለ አግባብ ከይዞታችን ተፈናቅለናል ሲሉ ማማረራቸውን አንድ የዓይን ምስክር ተናገሩ ። ከተማይቱን ለማስፋፋት በተያዘው እቅድ በሺህዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች መኖሪያ ቤቶች እየፈረሱ እና አርሶአደሮቹም ከይዞታቸው እየተፈናቀሉ እንደሆነ ለዶቼቬለ አስረድተዋል። …
ከአለፉት 24 ዓመታት ወዲህ በስልጣን ላይ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ትናንት ባጠናቀቀው ድርጅታዊ ጉባዔ የመልካም አስተዳደር ጉዳይ ላይ ትኩረት ሊሰጥ ነው ተባለ። የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ችግሩ መፍትሄ ካላገኘ ለስርዓቱ አደጋ ሊሆን እንደሚችል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።…
ዶይቸ ቬለ የአማርኛ ዜና → LISTEN…