
…
…
በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ
#Ethiopia #EPRDF #የግንቦት_20_ፍሬዎች #25Years_of_Tyranny #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት
…
…
#የግንቦት_20_ፍሬዎች #25Years_of_Tyranny ባለፉት 25 አመታት ክብራችንን አተናል::ባለፉት 25 አመታት ተሰደናል::ባለፉት 25 አመታት ተገድለናል::ባለፉት 25 አመታት ታስረናል:: ባለፉት 25 አመታት ተሳቀናል::ባለፉት 25 አመታት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግደናል::ባለፉት 25 አመታት ሃገራችን እና ሕዝባችን በአለም የዲፕሎማሲ መድረክ ውርደትን አስተናግደዋል::ባለፉት 25 አመታት ልጆቻችንን ለበረሃና …
ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ
…
[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት]
…
ይህ ትወልድ የግንቦት 20 ሰለባ ነው ሲሉ በዲግሪ ተመርቀው ከ2-5 ዓመት ስራ በማጣት የተቀመጡ የራያ ቆቦ ወጣቶች ገለፁ፡፡
ያሬድ አማረ
*******************************************************
በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ ወጣቶች ከተለያዩ ዪኒቨርስቲዎች በዲግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ተመርቀው ስራ …
የሌተና ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የመጨረሻ ንግግር
Lieutenant General Tesfaye Gebrekidan last speech
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=OqpE3maAoBY]
…
የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: #Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #MinilikSalsawi #Derg_Also
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገር በኢኮኖሚ ቀውስ ሕዝብ በረሃብ እየተቸገረ ወያኔ ለጋሾችን እየለመነ ባለበት በዚህ አደገኛ ወቅት …
ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው Ginobt 20 – 25 Anniversary – Ethiopia
#Ethiopia #EPRDF #Ginbot20 #Miniliksalsawi #Derg_also #Freedom
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የግንቦት ሃያን ሃያአምስተኛ አመት ‘የደርጎች
…
የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Ginbot 20
#Ethiopia #Ginbot20 #EPRDF #Miniliksalsawi #EthiopianOppositionparties
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) መኖር ደጉ አለን ብለን እንደሌለን እየኖርን ነው የአንድ ወጣት እድሜ
…