Blog Archives

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: BBC VIDEO

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia

ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በነገራችን ላይ- ኢህአዴግና ሀያ ሚሊየኖቹ ! Wazema Radio

Photo FILEበሀገሪቱ አሁን የተከሰተው የረሀብ አደጋ በህዝብ ቁጥርና ስፋት በታሪክ ተወዳዳሪ የለውም። አሁን የተረጂዎች ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል። ለመሆኑ ረሀቡን በተመለከተ የመንግስት ምላሽ፣ የለጋሾች አቋምና በአጠቃላይ ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት አደጋውን የሚመጥን አይመስልም። በጉዳዩ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን አሰባስበን ውይይት አድርገንባቸዋል። አድምጡት ተወያዩበት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምግብ እሕል ራሳችንን ችለናል እየተባለ ከውጭ አገራት 450 ሺህ ሜትሪክ ቶን የእርዳታ ስንዴ በውጪ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በረሀብ ሳቢያ ህጻናት እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ እንደሚገኙ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት ተናገሩ::

ኢሳት ዜና :-ድርቁ በተለየ መልኩ በከፋባቸው እንደ ሶማሌና አፋር ባሉ ክልሎች ሁኔታውን ተዘዋውረው የተመለከቱ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት እንደተናገሩት ፤ በተጠቀሱት ክልሎች ባሉ የማገገሚያ ጣቢያዎች ከመክሳታቸው ብዛት ቆዳቸው አጥንታቸው ጋር የተጣበቀና ጭንቅላቶቻቸው ብቻ የቀሩ ህጻናት በሞት ቋፍ ላይ ሆነው እያጣጣሩ ይታያሉ። …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, ESAT, ESAT Amharic, ESAT News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ የተከሰተው ርሀብ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ::

ከሃምሳ አመት ወዲህ የተከሰተ ከፍተኛ ርሀብ ነው የተባለው በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የርሀብ አደጋ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አስታወቀ።
ርሀቡ እያደረሰ ያለው ጉዳት በአለም አቀፍ ደረጃ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል::

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎FAO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

• በድርቁ አካባቢዎች 350ሺ ተጨማሪ ህፃናት ይወለዳሉ:: — • የነፍሰ ጡር እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው
• የእርዳታ እህል በፍጥነት እንዲጓጓዝ ተጠየቀ:: — በድርቅ በተጐዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: የገዢው ፓርቲ ትኩረት ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

18 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: በአሜሪካ ትላልቅ ከሚባሊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው የቺጋጎ ትሪቢዩን የሚከተለዉን ዘግብዋል። የገዢው ፓርቲ ትኩረት የተነሳዉን ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል።

Read More : http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=109291

 

Image

 …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው።

የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው።  Amdom Gebreslasie
*~*~*~*~*~*~*~

እርዳታ ዘይት ከተጫነበት መኪና በቀጥታ ወደ ነጋዴዎች መጋዘን ገብቶ እየተቸበቸበ ነው። በትግራይ ክልል መንግስት ያመነበት በድርቅ የተጠቃ የህዝብ ቁጥር 1.2 ሚልዮን መሆኑ ይታወቃል።
ለዚህ ህዝብ የመጣው የእርዳታ ዘይት ከመኪናው እየተዘረፈ በሃብታም ነጋዴዎች

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል::

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎USAID‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በስራ አጋጣሚ ያገኘሁት በተለያየ ስብሰባዎች ላይ በአንድ ሳህን ሲለን ቡፌ ሲለን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች
• 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች

በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡
የድርቁ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news