Blog Archives

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: BBC VIDEO

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia

ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

BBC በኦሮሚፋም ስርጭት እንዲጀምር የሚደረገው ዘመቻ ሊደገፍና ሊበረታታ ይገባዋል::

ኦሮሚፋ በቢቢሲ ስርጭት አድማስ እንዲያገኝ የተጀመረው ዘመቻ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ እንጂ ከዜጎቻችን መካከል ለአንዱ የኦሮሞ ማኀበረሰብ አሊያም ደጋፊ ብቻ ተብሎ የሚተው አይመስለኝም፤ መሆንም የለበትም፡፡ ምክንያቱም በዚህ አንዱ ብቻ ተጠቃሚ ሌላው ዝም ብሎ ለሌላው ሲል በወገናዊነት ድጋፍ ያደረገ ያስመስለዋል፡፡ ቢቢሲ በኦሮሚፋ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

ቢቢሲ ለኢትዮጵያና እና ኤርትራ የሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀምር ነው::

ቢቢሲ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአጨር እና መካከለኛ ሞገድ የራዲዮ ፕሮግራም አገልግሎት ሊጀምር እንደሚፈልግ በድህረ ገጹ በለቀቀው ዜና ገለጸ::

http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=103665

 

Image

 …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News