Blog Archives

መንግሥቱ ሐይለማሪያም አልሸሸም!!!!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news