Blog Archives

የሌተና ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የመጨረሻ ንግግር Lieutenant General Tesfaye Gebrekidan last speech

የሌተና ጀነራል ተስፋዬ ገብረኪዳን የመጨረሻ ንግግር
Lieutenant General Tesfaye Gebrekidan last speech
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=OqpE3maAoBY]

 

 

 

 …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

አብዮቱና ትዝታዬ (ኮ/ል ፍሥሓ ደስታ)-አዲስ መጽሃፍ – አዲስ ምስጢር (ቅኝት ክንፉ አሰፋ)

TP_Fisseha-Cover-1084-Manipal.indd

የመጽሐፉ ርእስ፣                     አብዮቱና ትዝታዬ

ደራሲ፣                                   ፍሥሓ ደስታ (ኮ/ል)

አሳታሚ፣                               ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት

የገጽ ብዛት፣                            598 ገጾች

ዋጋ፣                                      $44.95

(ቅኝት ክንፉ አሰፋ)

ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ከዚህ ቀደም ሁለት የአብዮቱ መጽሃፍቶችን አበርክቶልናል። የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም – “ትግላችን” እና ሻምበል ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic

ታሪክን የኋሊት = መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ ም

ጳጉሜ 4 ቀን 1966 ዓም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከዙፋናቸው እንዲወርዱ በድምፅ ብልጫ ከተወሰነና ቅድመ ዝግጅቶች ከተጠናቀቁ ኋላ የህዝቡን ቁጣ ለመቀስቀስ ይረዳል ከተባሉ ፕሮፖጋንዳዎች ዋነኛው የነበረው ዜና ተላለፈ።

” …በዛሬው እለት የዘመን መለወጫ ለኢትዮጲያ ሕዝብ የማይሆን ተስፋ ማቅረብ አንፈልግም። ምክንያቱም የአንገበገባቸው

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News