Blog Archives

ታሪክን የኋሊት = መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ ም

ጳጉሜ 4 ቀን 1966 ዓም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከዙፋናቸው እንዲወርዱ በድምፅ ብልጫ ከተወሰነና ቅድመ ዝግጅቶች ከተጠናቀቁ ኋላ የህዝቡን ቁጣ ለመቀስቀስ ይረዳል ከተባሉ ፕሮፖጋንዳዎች ዋነኛው የነበረው ዜና ተላለፈ።

” …በዛሬው እለት የዘመን መለወጫ ለኢትዮጲያ ሕዝብ የማይሆን ተስፋ ማቅረብ አንፈልግም። ምክንያቱም የአንገበገባቸው

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News