መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም። አስር
…

የመጽሐፉ ርእስ፣ አብዮቱና ትዝታዬ
ደራሲ፣ ፍሥሓ ደስታ (ኮ/ል)
አሳታሚ፣ ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት
የገጽ ብዛት፣ 598 ገጾች
ዋጋ፣ $44.95
(ቅኝት ክንፉ አሰፋ)
ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት ከዚህ ቀደም ሁለት የአብዮቱ መጽሃፍቶችን አበርክቶልናል። የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም – “ትግላችን” እና ሻምበል ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ …