Blog Archives

የጃዋር መሃመድ ቅኝቶች – ክንፉ አሰፋ

መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም። አስር

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት !!! Jawar Mohammed

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት  Jawar Mohammed

ወዳጄ አበበ ገላው ( Abebe Gellaw) ሰሞኑን በአፋን ኦሮሞ የጸፍኳትን አንድ ንባብ ወደ እንግሊዚኛ አስተርጉሞ በመለጠፉ ከልብ አምሰግናለሁ (የትርጉም ግድፈቶቹ እንዳለ ሆኖ)። ያቺ ጽሁፍ ይህን ያህል ተወዳጅ ከሆነች እነሆ እኔም ሃሳቧን ሰብሰብ አድርጌ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news