ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: #Ethiopia #Gambella #SouthSudan #EPRDF #MinilikSalsawi #Freedom
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና
…
ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: #Ethiopia #Gambella #SouthSudan #EPRDF #MinilikSalsawi #Freedom
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና
…
ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ
ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ጋምቤላ ሰርገው በገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ከታገቱ 125 ህጻናት መካከል 32 መለቀቃቸውን የደቡብ ሱዳን መንግሥት ባለሥልጣናት አስታወቁ።
በደቡብ ሱዳን የቦማ ግዛት ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ኦጋቶ ቻን …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ባለፈው ሳምንት ከደቡብ ሱዳን ድንበሩን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል በመግባት በርካቶችን በመግደል ታዳጊ ሕጻናትን አፍነው የወሰዱት ታጣቂዎች አፍነው የወሰዷቸውን ታዳጊዎች በጆንግሌ ግዛት ዋት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ አስፍረዋቸው ከደቡብ ሱዳን መግስት እና ከኢሕኣዴግ አገዛዝ ጋር
…
በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ::
#Ethiopia #SouthSudan #Gambella #EUPF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የጋምቤላ ፖሊስ እና ልዩ ሃይል ወደ ካምፕ ሆን ተብሎ ሰብስቦ ማስገባትን መሳሪያ
…
ራሱን ‹‹የደቡብ ሱዳን ቡድን›› በማለት የሚጠራው የሙርሌ ጎሳ ታጣቂ ቡድን የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ዩኒፎርም በመልበስና ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በመታጠቅ መቼ እንደተነሳ እስካሁን ማረጋገጫ ባይገኝም፣ ዓርብ ሚያዚያ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. ለቅዳሜ አጥቢያ ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጋምቤላ ደረሰ፡፡
ታጣቂው ኃይል ከደቡብ …
ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ዐርብ ሚያዝያ 7 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ።
የኑዌር ጎሳ አባላት የመኖሪያ መንደሮች ላይ ባነጣጠረው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ221 በላይ መሆኑን ሱዳን ትሪቡዩን ዘግቧል።
ሱዳን ትሪቢዩን የደቡብ ሱዳን ጦር መለዮ
…
የጋምቤላን ሕዝብ በደቡብ ሱዳን ኑኤር ቅጥረኞች ማስጨፍጨፍ ለምን ኣስፈለገ !? ጋምቤላ እንዲህ ነች !!!
#Ethiopia #Gambella #MinilikSalsawi #EPRDF #SouthSudan #Freedom
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኣሁን ወቅት በጋምቤላ ክልል የክልሉ መስተዳደር ስልጣን የሌለው ሲሆን
…
ደቡብ ሱዳን ራሷን የቻለች ሉዓላዊ አገር ሆና ብቅ ያለችው እ.ኤ.አ. በሐምሌ 2011 ነበር፡፡ ደቡብ ሱዳናውያን ይህን ነፃነት ለመቀዳጀት እ.ኤ.አ. ከ1956 ጀምሮ ከሰሜን ሱዳናውያን ጋር ጦርነት ውስጥ ቆይተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1977 በደቡብ ምዕራብ ሱዳን ነዳጅ መገኘቱ ከተረጋገጠ በኋላ፣የእርስ በርስ ጦርነቱ ይበልጥ ተጧጡፎ
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በደቡብ ሱዳን የካቢኔ ሚኒስቴር በማርቲን ኢሊያ ሎሙሮ የሚመሩት እና የጁባ መንግስት አጋር ፓርቲዎችን ያቀፈው ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ የተባረሩ መሆኑ ታውቋል::ራዲኦ ታማዙ በዛሬው እለት በድህረገጹ እንዳሰፈረው የካቢኔ ሚኒስትሩ ከሚመሩት ቡድን ጋር የተባለሩበት ምክንያቱ የደቡብ ሱዳን
…