Blog Archives

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል::

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ጋምቤላ ሰርገው በገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ከታገቱ 125 ህጻናት መካከል 32 መለቀቃቸውን የደቡብ ሱዳን መንግሥት ባለሥልጣናት አስታወቁ።

በደቡብ ሱዳን የቦማ ግዛት ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ኦጋቶ ቻን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

ከጋምቤላ ታፍነው የተወሰዱት ሕጻናት በገንዘብ ለማስለቀቅ ድርድር ተይዟል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ባለፈው ሳምንት ከደቡብ ሱዳን ድንበሩን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል በመግባት በርካቶችን በመግደል ታዳጊ ሕጻናትን አፍነው የወሰዱት ታጣቂዎች አፍነው የወሰዷቸውን ታዳጊዎች በጆንግሌ ግዛት ዋት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ አስፍረዋቸው ከደቡብ ሱዳን መግስት እና ከኢሕኣዴግ አገዛዝ ጋር

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ:: ‪

በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ::

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎EUPF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የጋምቤላ ፖሊስ እና ልዩ ሃይል ወደ ካምፕ ሆን ተብሎ ሰብስቦ ማስገባትን መሳሪያ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አሰቃቂው የጋምቤላ ጭፍጨፋና የፀጥታ ኃይሎች አሠላለፍ

ራሱን ‹‹የደቡብ ሱዳን ቡድን›› በማለት የሚጠራው የሙርሌ ጎሳ ታጣቂ ቡድን የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ዩኒፎርም በመልበስና ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች በመታጠቅ መቼ እንደተነሳ እስካሁን ማረጋገጫ ባይገኝም፣ ዓርብ ሚያዚያ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. ለቅዳሜ አጥቢያ ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጋምቤላ ደረሰ፡፡

ታጣቂው ኃይል ከደቡብ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ በጉጂ ዞን ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጋምቤላና በመላው ኢትዮጵያ የድንበር አከባቢዎች ውጥረቱ ተባብሷል::

ለስር ነቀል ለውጥ የትግል ስትራቴጂ የሚነድፍ የሚቀይር ወይም የሚቀይስ ምነው ጠፋ??? ‪#‎Ethiopia‬

በኦሮሚያ በጉጂ ዞን ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጋምቤላና በመላው ኢትዮጵያ የድንበር አከባቢዎች ውጥረቱ ተባብሷል:: ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ ተጀምሯል::

ልዩነት ውበት ነው…ግን አልፈጠረብንም::መቻቻል ያልተጋባቸው ያልበሰሉ ጭፍኖች በ2 ጽንፍ ማሕበራዊ ድህረገጾችን ወረዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
በኦሮሚያ ክልል አዲስ የጸጥታና የደህንነት/ስለላ መዋቅር ሊዘረጋ ነው::በጋምቤላ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦቻቸው ንብረት በታጠቁ የደቡብ ሱዳን ቅጥረኞች እና በአግአዚ ወታደሮች መጠበቅ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጋምቤላን ሕዝብ በደቡብ ሱዳን ኑኤር ቅጥረኞች ማስጨፍጨፍ ለምን ኣስፈለገ !? ጋምቤላ እንዲህ ነች !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ)

የጋምቤላን ሕዝብ በደቡብ ሱዳን ኑኤር ቅጥረኞች ማስጨፍጨፍ ለምን ኣስፈለገ !? ጋምቤላ እንዲህ ነች !!!
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎Freedom‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኣሁን ወቅት በጋምቤላ ክልል የክልሉ መስተዳደር ስልጣን የሌለው ሲሆን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። (VIDEO)

የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በቅርቡ የብሄር ብሄረሰብ ቀን የተከበረባትና የብሄሮች መቻቻል ኣንድነት እና ፍቅር ተምሳሌት ተደርጋ በወያኔ ኣገዛዝ የተንቆለጳጰሰችው ጋምቤላ በጎሳ ጦርነት እየተናጠች ነው ። አዲስ ስታንዳርድ የተባለው እንግሊዘኛ ድህረገጽ ባወጣው ሰበር ዜና

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጋምቤላ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ነች፡፡

  • ከጧት ጀምሮ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፌደራል ፖሊስ በከተማዋ ፈሷል፡፡

በትላንትናው ዕለት በአኙዋክና በኑዌር ብሔረሰቦች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ቁጥሩ በውል ያልታወቀ በርካታ ሰው መሞቱ የሚታወስ ነው፡፡ ከሟቾቹ መካከል የቀድሞ የክልሉ የፋይናንስ ቢሮ ሐላፊ ከቅርብ ጊዜ ጀምረው ደግሞ የክልሉ የገጠር መንገድ ስራዎች …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ::

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዶዶላ ደህንነቶች ስልጤ የኦሮሞ ጠላት ነው የሚል ወረቀት መበተናቸው ታወቀ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Dodola‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በጉጂ በደብረጽጌ በገብረጉራቻ በሜታ በሜኢሶ እና ኣሰቦት የኦሮሞ ተማሪዎች አና

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሆነ ግጭት መኖሩን የኖርዌይ ኤምባሲ በኣዲስ ኣበባ ኣስታወቀ።

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሆነ ግጭት መኖሩን የኖርዌይ ኤምባሲ በኣዲስ ኣበባ ኣስታወቀ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambela‬ ‪#‎Norway‬ ‪#‎ClashsinGambela‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በክልሉ በሚደረገው የእርስ በእርስ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት መከሰቱን ከቦታው የሚሰሙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።አንደ ኤምባሲው የመረጃ ጥቆማ መሰረት። Minilik

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news