Blog Archives

የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። (VIDEO)

የጋምቤላው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታውቋል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በቅርቡ የብሄር ብሄረሰብ ቀን የተከበረባትና የብሄሮች መቻቻል ኣንድነት እና ፍቅር ተምሳሌት ተደርጋ በወያኔ ኣገዛዝ የተንቆለጳጰሰችው ጋምቤላ በጎሳ ጦርነት እየተናጠች ነው ። አዲስ ስታንዳርድ የተባለው እንግሊዘኛ ድህረገጽ ባወጣው ሰበር ዜና

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news