በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ::
#Ethiopia #SouthSudan #Gambella #EUPF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የጋምቤላ ፖሊስ እና ልዩ ሃይል ወደ ካምፕ ሆን ተብሎ ሰብስቦ ማስገባትን መሳሪያ
…
በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ::
#Ethiopia #SouthSudan #Gambella #EUPF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የጋምቤላ ፖሊስ እና ልዩ ሃይል ወደ ካምፕ ሆን ተብሎ ሰብስቦ ማስገባትን መሳሪያ
…
ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ዐርብ ሚያዝያ 7 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ።
የኑዌር ጎሳ አባላት የመኖሪያ መንደሮች ላይ ባነጣጠረው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ221 በላይ መሆኑን ሱዳን ትሪቡዩን ዘግቧል።
ሱዳን ትሪቢዩን የደቡብ ሱዳን ጦር መለዮ
…
ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ …
“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው። አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው።” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል። የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ …
‹‹ጋምቤላን ወደ ቀድሞው
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡የአንድ ‹‹ህዝብ›› የእምነት፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ…መብቱ በግለሰብ ደረጃ ካልተጠበቀለት በስተቀር የ‹‹ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ…›› መብት ሊጠበቅ አይችልም፡፡ ችግሩ የ‹‹ብሄርና›› ሌሎች ማንነቶችን የሚጠቀሙ የፖለቲካ ቡድኖች ከግለሰብ ማንነት
…
ከስምንት ወራት በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩት የጋምቤላ ክልል ምክር ቤትና ክልሉን በመወከል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ አሽኔ አስቲን ቲቶይክ በእስር ላይ የሚገኙት፣ ያለመታሰር ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው ተጥሶ መሆኑ በፍርድ ቤት አከራከረ፡፡
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ነሐሴ 29 ቀን
…
…