Blog Archives

ሴራዎች የወለዱት ደባ ያጋልጣል::. – መንግሥት ከካሩቱሪ ላይ ከ98 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ነጠቀ

ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ  ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የህንዱ ካራቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ኃ/ተ/የግ/ማ ጨረታ ወጣበት፡፡

ኩባንያው ከስምንት ዓመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ እጅግ ሰፊ መሬት በርካሽ ሊዝ ዋጋ ሲወስድ «ይህ ክስተት በርካታ ገበሬዎችን ያፈናቅላል፣ ለተፈጥሮ ሐብት ውድመትም ያጋልጣል» በማለት ሲቃወሙ የነበሩ ኢትዮጵያዊያንን «የጸረ ልማት ሃይሎች አጀንዳ ነው» በማለት መንግስት ሲያጣጥል መቆየቱ ይታወሳል።

Netsanet Yibeltal's photo.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news