Blog Archives

የነፃነት ትግላችን ዋነኛ ምሰሶ ለነፃነታችን በፈቃደኝነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችን ነው። ማዲባ (Natnail Feleke)

<<የነፃነት ትግላችን ዋነኛ ምሰሶ ለነፃነታችን በፈቃደኝነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችን ነው።>>  ማዲባ “Long walk to Freedom”

(Natnail Feleke= Zone 9 )

አንዳንዴ <<ተስፋ>> ጠላታችን ይሆናል። ነገሮች እንደሚሻሻሉ ወይንም ከዚህ የባሰ እንዳይከፉ እያልን በተስፋ እየተታለልን ማድረግ የሚገባንን ሳናደርግ ወደን ሳይሆን ተገደን እንከፍላለን። …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያቀረባቸው ማስረጃዎች በአግባቡ ታይተው አልተመዘኑልኝም በሚል የጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደገና እንዲመለከትለት አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡
በአቃቤ ህግ አቤቱታ ላይ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት
ሐሙስ  – ጋምቤላ ከተማ፡
የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን የስራ ዘመኑን የመጀመሪያውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ በማጽደቅ ያጠናቀቀ ሲሆን፤ በመዝጊያው ስነ ስርዓት ላይ በጊዜው የክልሉ ፕሬዝደንት የነበሩት ኡሞት ኡባንግ ባደረጉት ንግግር፡

‹‹ጋምቤላን ወደ ቀድሞው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል። (PHOTOS)

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Freezone9bloggers‬ ‪#‎Photos‬ ‪#‎Happiness‬ #MinilikSalsawi

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ፣ ጦማሪ አቤል ዋበላ ፣ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ እና ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለ539 ቀናት የተንገላቱት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የቀረበባቸው ክስ ምንም ደጋፊ ማስረጃ ስላሌለው ነጻ ወጥተዋል::

#Ethiopia #Freezone9bloggers እውነት አሸነፈች:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሰላሳ ስምንተኛው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ539 ቀናት የብይን ድራማ :: ከተለያዩ አለማቀፍ ሚድያዎች የመጡ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ወዳጆች እንዲሁም አገር ወዳ ወገን ወዳድ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዞን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የሲፒጂ አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ ነው::

CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards.

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የሲፒጂ አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪-

CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards.

Minilik Salsawi – “ስለሚያገባን እንጦምራለን!” በማለት ለሕዝብ የዲሞክራሲን እና የሕግ ጽንሰ ሃሳብን በዳበረ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የዞን 9 የ2007 ዓ/ም የእስር መስመር

የዞን 9 ጦማርያን ከታሰሩ አንድ አመት ከአምስት ወራት የተቆጠረ ሲሆን ወዳጅ ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከጠቅላላው ዘጠኝ እስረኞች መካከል አራት ጦማርያን አሁንም በእስር ላይ በመሆናቸው ሁለተኛ እንቁጣጣሻቸውን በቅሊንጦ እስር ቤት ያከብራሉ ፡፡ ባለፉት አንድ አመት ከአምስት ወራት 36 ግዜ ፍርድ ቤት የተመላለሱ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል።

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። #Ethiopia #Freezone9bloggers #KangarooCourt

በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለዛሬ በተደጋጋሚ የተላለፈው የብይን ጥበቃ በድጋሚ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል።

በዳኞች አለመሟላት የተነሳ ችሎቱን ማስቻል አልችልም ብለው በቢሮ ተከሳሾችን እና …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News

ሠላማዊ ትግል ስንል? በፍቃዱ ዘ ኃይሉ

ሠላማዊ ትግል ስንል? በፍቃዱ ዘ ኃይሉ / Zone 9……….

ሠላማዊ ትግል ደርዘ ብዙ ትንቅንቅ ነው፡፡ አንዳንዶች ‹ሕጋዊ መንገዶችን ብቻ መጠቀም ነው› ብለው የምናሉ፤ ነገር ግን በዚህ የማይወሰንበት ጊዜአለ፡፡ ሠላማዊ ትግል ከነፍስ ማጥፋት፣ አካላዊ ጉዳት ከማድረስ እና ንብረት ከማውደም መቆጠብን ብቻ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ – የካንጋሮ ፍርድ ቤቱ ድራማ – ቀጠሮ ለ36ኛ ጊዜ ጳጉሜ 2 2007

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ (Update) #Freezone9bloggers

በዛሬው እለት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የወያኔ ካንጋሮ ፍርድ ቤት ቀርበዋል::አራቱ ጦማርያን በፍቃዱ:ናትናኤል:አቤል:እና አጥናፍ በጥቁር ሱፍ ደምቀው በፍርድ ቤቱ ተገኝንዋል::ንጽሕናቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ያሉት እና የፍርድ ቤቱን ነጻ አለመሆን በተግባር ያሳዩት ጦማርያን በራስ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News