በባቲ ከተማ የሚገኝ አንድ የአእምሮ በሽተኛ የሆነ ልጅ ከወራት በፊት “አርዳችሃለሁ እገድላችሃለሁ” እያለ ይናገራል። በፌስቡክም ላይ ይፅፋል። እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሉ ከፌድራል ቀጥታ ባቲ ድረስ የሄዱ ፖሊሶች ና ደህንነቶች ይህን ልጅ ለመያዝ ባቲ ከተማ ላይ ይደርሳሉ። የአካባቢው ነዋሪዎችም ልጁ የአእምሮ ችግር …
በባቲ ከተማ የሚገኝ አንድ የአእምሮ በሽተኛ የሆነ ልጅ ከወራት በፊት “አርዳችሃለሁ እገድላችሃለሁ” እያለ ይናገራል። በፌስቡክም ላይ ይፅፋል። እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሉ ከፌድራል ቀጥታ ባቲ ድረስ የሄዱ ፖሊሶች ና ደህንነቶች ይህን ልጅ ለመያዝ ባቲ ከተማ ላይ ይደርሳሉ። የአካባቢው ነዋሪዎችም ልጁ የአእምሮ ችግር …
የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ የተበየነላቸው የአንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆ ጉዳያቸው በጠቅላይ ፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት አምስት ተከሳሾች ለጥቅምት 22/2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡…
ኣብራሃ ደስታ፣ ሃብታሙ ኣያሌው፣ የሺዋስ ኣሰፋና ዳኒኤል ነገ ጥቅምት 17/ 2008 ዓም ኣምስት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድቤት ቀርበው ብይናቸው ይሰማሉ።
ከዚህ በፊት ፍርድ ቤቱ ከተከሰሱበት ነፃ ናቸውና ከእስር በነፃ ይሰናበቱ ብሎ ፈርዶ ነበር። ዓቃቤ ህግ ይግባይ ጠይቋል በሚል ሰበብ ክእስር …
#Ethiopia #Freezone9bloggers እውነት አሸነፈች:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሰላሳ ስምንተኛው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ539 ቀናት የብይን ድራማ :: ከተለያዩ አለማቀፍ ሚድያዎች የመጡ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ወዳጆች እንዲሁም አገር ወዳ ወገን ወዳድ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዞን
…
አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱ ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው ይቅረብልን፡፡ የቪዲዮ ማስረጃው ለእኛም የመከላከያ ምስክርነት ይጠቅመናል›› ብለው
…
ከምርጫው ማግስት ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እያንዳንዳቸው 15 ሺህ ብር ዋስ ተጠየቀባቸው፡፡ አመራሮቹ ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ አራት ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ፖሊስ በሽብርተኝነት ወንጀል እንደጠረጠራቸው ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ ፖሊስ ‹‹ለግንቦት 7 አባላትን እየመለመሉ ይልካሉ፡፡ …