Blog Archives

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል::

በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎Ogaden‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬

ተቃዋሚዎች ወደሰራዊቱ ዘልቀውለመግባት አለመቻላቸውናፍላጎት አለማሳየታቸው አንዱችግር ነው
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በጎዴ በሚገኘው

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው::

በወያኔ ሰራዊት ውስጥ ጥያቄ እና ተቃውሞ የሚያበዙ ከሰራዊቱ ሊሰናበቱ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ቀናት የተሰበሰበው የሕወሓት የጄኔራሎች እና አማሳኝ መኮንኖች ቡድን በተለያዩ የሰራዊቱ ክፍል ውስጥ ጥያቄ የሚያበዙ እና …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰራዊቱ ለውጊያ የሚሆን ሞራል የለውም ሲል የሕወሓት ወታደራዊ ሹማምንት ስብሰባ ጠቆመ።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገሪቱ መጭውን ጊዜ ኣስመልክቶ የሕወሓት ወታደራዊ ባለስልጣናት ስብሰባ በመቀመጥ የተወያዩ ቢሆንም በሰራዊቱ ላይ ያለውን መተማመን አጅግ የወደቀ አና ለውጊያ ሞራል የለውም የሚል መደምደሚያ ላይ መድረሳቸው ታውቃል።

ከዚህ ቀደም እንደተባለው የትግራይ ሚሊሻዎችን በወታደራዊ መልኩ ማደራጀት የትግራይ ወጣት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በደቡብ ምስራቅ እዝ የረሃብ አድማ ያደረጉ ወታደሮች ሲታሰሩ በስሜን እዝ ሊደረግ የነበረው ግምገማ እንደሰረዝ ተወስኗል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከምድር ጦር መምሪያ የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሰራዊቱ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ አለመግባባቶች እየተከሰቱ ሲሆን የሰራዊቱ አባላት ከተለያዩ ቦታዎች የሚያገኟቸው መረጃዎች የተነሳ በሚፈጠሩ ችግሮች የበላይ አዛዦች እና መኮንኖች እንዲሁም ተራ ወታደሮች ቅራኔ ውስጥ እየገቡ መሆኑ ታውቋል::የሰራዊቱ አባላት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር የህወሓት ልዩ ኃይል ጦር በወረርሽኝ በመጠቃቱ ወደኋላ እንዲያፈገፍግ ተገደደ፡፡ ‪

በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ስናር መቅሪ ጨው ላይ ሰፍሮ የቆየው የህወሓት ልዩ ኃይል ጦር በወረርሽኝ በሽታ በመጠቃቱ ወደኋላ እንዲያፈገፍግ ተገደደ፡፡ ህወሓት የልዩ ኃይል ጦሩን ስናር ላይ ያሰፈረው በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ ሲሆን በጦር ካምፑ ውስጥ ወረርሽኝ በመግባቱ እና ሁሉም አባላት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ የረሃቡን መረጃ ለማርገብ የገጽታ ግንባታ ስብሰባዎች ሊደረጉ ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)– ከመከላከያ ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት ቀናት የተሰበሰቡት የሕወሓት ጄኔራሎች ቡድን የሃገሪት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ስለ ረሃቡ ያላቸውን መረጃ ለማርገብ እና ስለ ህዳሴው ልማት እና ዲሞክራሲ ያላቸውን ግንዛቤ ለማስፋት በሚል ሰበብ የገጽታ ግንባታ በየክፍሉ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በደቡብ ምስራቅ እዝ ያለው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ጥለው መኮብለላቸውን ቀጥለዋል::

 

Minilik Salsawi – በሰራዊት ውስጥ ያለውን የአንድ ዘር የበላይነት የፖለቲካ ነጻነት አለመኖር የጥቅማጥቅም ጉዳዮች የደረጃ እና የማእረግ እድገት ማጣት በሶማሊያ ስለዘመቱት ወታደሮች ጉዳይ ከየክፍላቸው እየታፈኑ ስለሚታሰሩ እና ስለሚሰወሩ የሰራዊት አባላት ጉዳይ ከፍተኛ ተቃውሞ ከሚያሰሙት ከመከላከያ እዞች አንዱ የሆነው በጄኔራል

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ (ከዝዋይ እስር ቤት)

በዚህ አውድ ለማቅረብ የተገደድኩበትን ዘግናኝ ታሪክ፣ ወደር በሌለው አስከፊነቱ የተነሳ ለንባብ ባላበቃው በወደድኩ ነበር፡፡ ግና! ይህ መንግስታዊ የጭካኔ ተግባር፣ ዛሬም በምስኪን ዜጎች ላይ እየተፈፀመና ብዙዎችን ሰለባ እያደረገ በመሆኑ ህዝቡ ይህን ሊሸሸግ እየተሞከረ ያለውን መከራ ተረድቶ ሥርዓቱን በአደባባይ ዓመፅ “ሃይ!” ይል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከሕወሓት መከላከያ ሰራዊት ክ500 በላይ የጦር መኮንኖች የት እንደጠፉ አይታወቅም::

Minilik Salsawi ከሕወሓት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ውስጥ ከተለያዩ የጦር እዞች እና ክፍሎች 543 የሚሆኑ የጦር መኮንኖች ለየክፍላቸው ሪፖርት ሳያደርጉ በዛው መጥፋታቸው እና የት እንደገቡ እንደማይታወቅ የመከላከያ ሚኒስቴር ሪፖርታዥ ጠቁሟል::ከተለያዩ የጦሩ ክፍሎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን አጣቅሶ የቀረበው ሪፖርታዥ እንደሚያመለክተው በሕመም በእረፍት እንዲሁም …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

በሶማሊያ ስለዘመተው ጦር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የሰራዊቱ አባላት ጠይቁ::በወያኔ ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬው መስፋቱ ተሰማ:: ‪

በሶማሊያ ስለዘመተው ጦር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የሰራዊቱ አባላት ጠይቁ::በወያኔ ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬው መስፋቱ ተሰማ::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕዝብን መብት እና በልማት ስም በፕሮፓጋንዳ በመደለል በስልጣን ላይ ያለው በወያኔው ጁንታ እና በመከላከያ ሰራዊቱ መካከል …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የሚደርሰው ግፍ አንደቀጠለ ነው። በጋምቤላ የወያኔ ታጣቂዎች ዘረፋ ሲቀጥል በደደር ቆቦ ኣንድ የወያኔ ባለስልጣን ተገደለ። (ምንሊክ ሳልሳዊ)

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የሚደርሰው ግፍ አንደቀጠለ ነው። … በጋምቤላ የወያኔ ታጣቂዎች ዘረፋ ሲቀጥል በደደር ቆቦ ኣንድ የወያኔ ባለስልጣን ተገደለ። …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) …. የጦርነት ቀጠና በሆነው በምስራቅ ኢትዮጵያ ሰፍሮ የሚገኘው እና ጄነራል ኣብርሃ የሚመራው የደቡብ ምስራቅ እዝ ክፍለጦር

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News

ሰራዊቱ የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያለ ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ እየጠበቀ ነው::

ሰራዊቱ የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያለ ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ እየጠበቀ ነው:: ..
 
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  :-  ወያኔ በፓርቲው መርሃግብር ጠርቦ የገነባው እና የመከላከያ ሰራዊት የሚለው ሃይል ውስጡ በስፋት በለውጥ ጥያቄዎች እየተንተከተከ ሲሆን የተቃዋሚ ሃይሎችን ጫን ያል ጉልህ እንቅስቃሴ አድብቶ እየጠበቀ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News

ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ:: (ስም ዝርዝር ተያይዟል::)

ሰላሳ ሶስት መኮንኖች ከየታሰሩበት እዝ ተግዘው አለም በቃኝ ተወረወሩ:: (ስም ዝርዝር ተያይዟል::) ………
#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ ‪#‎Change‬  ….

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ….   የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ 7 መቶአለቆች 5 ሻምበሎች 8 ሻለቆች …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News

አዳዲስ ምድብ የደህንነት አባላት ለጠላቶቻችን መረጃ እየሸጡ ነው ሲሉ አንድ የደህንነት ሹም ወንጅለዋል::

አዳዲስ ምድብ የደህንነት አባላት ለጠላቶቻችን መረጃ እየሸጡ ነው ሲሉ አንድ የደህንነት ሹም ወንጅለዋል::

Minilik Salsawi የሕወሓት ሆድ አደር ሹመኞች በውሳኔ ሰጭነት ጉዳዮች ላይ አንሳተፍም ሲሉ አጉረመረሙ:: – በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተከሰተውን አለመተማመን ለመቆጣጠር በድጋሚ እንቅስቃሴ ተጀመረ:: በደህንነት ቢሮ ውስጥ በተደረገ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News