Blog Archives

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሆነ ግጭት መኖሩን የኖርዌይ ኤምባሲ በኣዲስ ኣበባ ኣስታወቀ።

በጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የሆነ ግጭት መኖሩን የኖርዌይ ኤምባሲ በኣዲስ ኣበባ ኣስታወቀ።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambela‬ ‪#‎Norway‬ ‪#‎ClashsinGambela‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በክልሉ በሚደረገው የእርስ በእርስ ግጭት ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት መከሰቱን ከቦታው የሚሰሙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።አንደ ኤምባሲው የመረጃ ጥቆማ መሰረት። Minilik

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news