Blog Archives

በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ለድርድር አዲስ አበባ የሄዱት የጁባ መንግስት የካቢኔ ሚኒስቴር ከነልኡካቸው ተባረሩ::‪

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  – በደቡብ ሱዳን የካቢኔ ሚኒስቴር በማርቲን ኢሊያ ሎሙሮ የሚመሩት እና የጁባ መንግስት አጋር ፓርቲዎችን ያቀፈው ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ የተባረሩ መሆኑ ታውቋል::ራዲኦ ታማዙ በዛሬው እለት በድህረገጹ እንዳሰፈረው የካቢኔ ሚኒስትሩ ከሚመሩት ቡድን ጋር የተባለሩበት ምክንያቱ የደቡብ ሱዳን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News