እንደወትሮው መንግስት እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት፣ የኢኮኖሚ እድገትንበተመለከት ያወጡት መረጃ ዘንድሮም የተራራቀ ሆኗል፡፡ ባለፉት አስር ዓመታት ኢኮኖሚው በአስር በመቶ ሲያድግ መቆየቱን መንግስት የሚገልፅ ሲሆን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በበኩሉ፤ የእድገቱ መጠን 8 በመቶ ገደማ እንደነበረ ይናገራል፡ ፡ ዘንድሮ በድርቁ ሳቢያ ኢኮኖሚው …

ወያኔ ምክረ ሃሳብ ይበለው እንጂ የፖሊሲ ማሻሻያ የቀለበው ቀጥታ መሆኑ ታውቋል::
-በግል ባንኮች ላይ የተጣለው የቦንድ ግዥ እንዲነሳ ጠይቋል -የታክስ ነፃ መብቶች እንዳይሰጡ ብሏል -የብር የመግዛት አቅም መቀነስ አለበት ብሏል
የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከገመገመ በኋላ፣
…