Blog Archives

በአዲስ አበባ ኮልፌ 18 ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ 3 ሰዎች ሞቱ።


በአዲስ አበባ  ኮልፌ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት 3 ሰዓት ከ30 አካባቢ በደረሰ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ሶስት ሰዎች ሞቱ። በርካቶችንም አቁስሏል::
አደጋውን ያደረሰው ሲሚንቶ የጫነ ቱርቦ ከባድ ተሽከርካሪ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በስድስት ሌሎች ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሱም ተገልጿል። የተጠቀሰው …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news