ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪አቡነ ጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪#‎አቡነጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AbunePetros‬ ‪#‎AddisMetro‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ ጴጥሮስ ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲወራት የኢትዮጲያ ህዝብ የጣሊያን ፋሽስትን አገዛዝ እንዳይቀበል በማውገዝ ለሃገራቸውና ለህዝባቸው መስዋዕት የሆኑ መንፈሳዊ አባት ነበሩ።

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!!
ከብር ለሰማእቱ አቡነ ጴጥሮስ!!!!! https://www.mereja.com/amharic/