Blog Archives

ጉዱን ሰሙ … ክቡራን ሚኒስትሮች መስሪያ ቤታቸው ያልተጠቀመበትን በጀት ለመዝረፍ ሰኔ ላይ ያሰፈስፋሉ::

[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ]

  • ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር?
  • የምን ጉድ ነው?
  • መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡
  • እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡
  • እንዴት ክቡር ሚኒስትር?
  • ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል?
  • ኧረ አያውቅም፡፡
  • ከዚህ ባለፈ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚንስትር : ወጥ ጨላፊያችን ልትወልድ ሆስፒታል ገብታለች – እሷን የሚያዋልድ ግብረ ኃይል መቋቋም አለበት፡፡

በሃገር ላይ እንዲህ ይቀለዳል: ጉድ እኮ ነው::

[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል]

  • ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ?
  • ወደዱት ክቡር ሚኒስትር?
  • ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ?
  • አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡
  • ምንድነው ራፕ?
  • ዘመናዊ ሙዚቃ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል::

 

ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል::

[ክቡር ሚኒስትሩ የሚያስገቡት ዕቃ ኬላ ላይ ተይዞባቸዋል፡፡ ሚስታቸው ደወሉላቸው]
–    ሰላም ዋልሽ?
–    ምን ሰላም አለ?
–    ምን ሆንሽ ደግሞ?
–    ምን የማልሆነው ነገር አለ?
–    ጠዋት ሰላም አልነበርሽ እንዴ?

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበባ በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የተደረገ ቆጠራና ማጣራት ባለስልጣናትን አስቆጣ::

[የኮንዶሚኒየም ቤት ሰብሮ የገባ የክቡር ሚኒስትሩ የቅርብ ዘመድ ደወለላቸው]

 

  • ሰላም ጋሼ፡፡
  • ምን ፈለግክ ደግሞ?
  • ኧረ ጉድ ፈልቷል ጋሼ፡፡
  • የምን ጉድ ነው?
  • ብጥብጥ ተፈጥሯል ስልህ፡፡
  • አንተ ብጥብጡ ውስጥ አለህበት እንዴ?
  • የትኛው ብጥብጥ?
  • ይኼ በየከተማው የሚካሄደው ውስጥ ነዋ፡፡
  • ኧረ ሌላ ብጥብጥ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ ከሹፌራቸው ሲነታረኩ ከትራፊክ ፖሊሱ ሲሞዳሞዱ ዋሉ::

[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት]
–    ምን አዲስ ነገር አለ?
–    ሪፖርቱ ነዋ፡፡
–    የትኛው ሪፖርት?
–    ሰሞኑን የወጣው፡፡
–    በምን ላይ?
–    በሕገወጥ ዝውውር፡፡
–    የሕገወጥ ዶላሩን ነው?
–    እ…
–    ለእነዚህ ኒዮሊብራሎች ግን የት እንሂድላቸው?
–    ምን እያሉ ነው?

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ኢሳትን እያዳመጠች ልጃቸው ኒዮሊበራሎችን እየተከተለች የቤታቸው ንትርክ ጦፏል::

[ክቡር ሚኒስትሩ እሑድ ቀን ከቤታቸው ሊወጡ ሲሉ ልጃቸው አገኘቻቸው]

Source – Reporter Amharic
–    ወዴት እየሄድክ ነው ዳዲ?
–    ዘመድ ልጠይቅ፡፡
–    ምን ዓይነት ልብስ ነው የለበስከው?
–    ያው ዊኬንድ ስለሆነ ቱታ ነዋ ያደረኩት፡፡
–    እኔ የጠየቅኩህ ቀለሙን ነው?
–    …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡

[ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ አማካሪያቸውም በአፋጣኝ ወደ ቢሯቸው እንዲመጣ አደረጉት]
–    ምነው በአፋጣኝ ፈለጉኝ ክቡር ሚኒስትር?
–    አንገብጋቢ ጉዳይ መጥቶ ነው፡፡
–    የምን አንገብጋቢ ጉዳይ?
–    ትልቅ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ ከጸሐፊያቸው ጋ እያወሩ ነው:: ከልማታዊያን እና ኪራይ ሰብሳቢዎች ስለሚመጡ የበዓል ስጦታዎች …..

  • ክቡር ሚኒስትር ያው የተለመደው ጊዜ ደርሷል፡፡
  • የምን የተለመደ ጊዜ ነው?
  • እርስዎ የሚወዱት ጊዜ ነዋ፡፡
  • እኔ ደግሞ የምወደው ጊዜ የቱ ነው?
  • የበዓል ጊዜ ነዋ፡፡
  • እኔ እንደ በዓል የምጠላው ነገር የለም እኮ፡፡
  • ያው እንትኑን ይወዱታል ብዬ ነው፡፡
  • ምኑን?
  • ስጦታውን፡፡
  • ስጦታ መምጣት ጀመረ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ በጠዋት ወደ ቢሮ ሊሄዱ ሲሉ ሚስታቸው ነጭ ልብሳቸውን ለብሰው ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ አገኟቸው

–    ዛሬ በጠዋቱ አምሮብሽ ወዴት ነው?
–    ቀኑንም ረሳኸው?
–    ግንቦት 20 ነው እንዴ?
–    ጤነኛ ነህ?
–    የብሔር ብሔረሰቦችም ቀን አልፏል እኮ፡፡
–    አሁን አሁን ጤነኝነትህ እያጠራጠረኝ ነው፡፡
–    የምሬን እኮ ነው በጠዋቱ እንዲህ አምረሽ ወዴት ነው?
–    ወዴት

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ክቡር ሚኒስትሩ ጽንፈኛ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ናቸው፡፡ ቢሯቸው ተናደው ገብተው አማካሪያቸው አገኛቸው

  • ምን ሆንክ?
  • የተናደዱ ይመስላሉ፡፡
  • ተሸንፈን ነዋ፡፡
  • ምርጫ ነበር እንዴ?
  • የምን ምርጫ ነው የምታወራው?
  • ያው ሰሞኑን አገሪቷ ውስጥ ብጥብጥ ስለነበር ምርጫ ሳልሰማ ተካሂዶ ከሆነ ብዬ ነው፡፡
  • ቡድናችን ነው የተሸነፈው እባክህ፡፡
  • ኢሕአዴግ?
  • ኧረ እግር ኳስ ነው የምልህ?
  • ብሔራዊ ቡድናችን ጨዋታ ነበረው እንዴ?

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news