[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ]
- ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር?
- የምን ጉድ ነው?
- መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡
- እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡
- እንዴት ክቡር ሚኒስትር?
- ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል?
- ኧረ አያውቅም፡፡
- ከዚህ ባለፈ
…
[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ]
…
ሚኒስትሩ ዛሬም በኔትወርካቸው ጉዳይ እንደተወዛገቡ ነው:: 1 ለ 7 የጥርነፋ ስትራቴጂ
[ክቡር ሚኒስትሩ ከቤት ሊወጡ ሲል ልጃቸው አኩርፎ አገኙት]
– ምን ሆነሃል?
– ምን እዚህ ዳዲ …
– ፊትህን እኮ ዘፍዝፈኸዋል፡፡
– ኢሜሉ ነዋ ዳዲ፡፡
– ኔትወርኩ አስቸገረህ?
– የትኛው …
ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል::
[ክቡር ሚኒስትሩ የሚያስገቡት ዕቃ ኬላ ላይ ተይዞባቸዋል፡፡ ሚስታቸው ደወሉላቸው]
– ሰላም ዋልሽ?
– ምን ሰላም አለ?
– ምን ሆንሽ ደግሞ?
– ምን የማልሆነው ነገር አለ?
– ጠዋት ሰላም አልነበርሽ እንዴ?
…
[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት]
– ምን አዲስ ነገር አለ?
– ሪፖርቱ ነዋ፡፡
– የትኛው ሪፖርት?
– ሰሞኑን የወጣው፡፡
– በምን ላይ?
– በሕገወጥ ዝውውር፡፡
– የሕገወጥ ዶላሩን ነው?
– እ…
– ለእነዚህ ኒዮሊብራሎች ግን የት እንሂድላቸው?
– ምን እያሉ ነው?
…
የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ተበሳጭተዋል
– ምን ሆነሻል?
– ምን ሆንኩ?
– ፊትሽ የጠቋቆረው::
– ለምን አይጠቁር?
– እኮ ምን ሆነሻል?
– ተያዘ::
– ያ ሱቅ?
– ክፈል ክፈል ብዬ ስንቴ ነው የነገርኩህ?
– እና ሱቁ ተያዘ?
– ሱቁማ ቢሆን የተሻለ …