በሃገር ላይ እንዲህ ይቀለዳል: ጉድ እኮ ነው::

[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል]

  • ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ?
  • ወደዱት ክቡር ሚኒስትር?
  • ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ?
  • አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡
  • ምንድነው ራፕ?
  • ዘመናዊ ሙዚቃ