ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! #አቡነጴጥሮስ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! #Ethiopia #AbunePetros #AddisMetro #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ …

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው ይመለሳል ተባለ::
በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር መስመር ዝርጋታ ሳቢያ ከቦታው የተነሳው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት በቅርቡ በክብር ወደ ቦታው እንደሚመለስ በቅርስ ጥበቃና ጥናት ባለሥልጣን ከፍተኛ የቅርስ ተመራማሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ዘለቀ ለሸገር ተናግረዋል፡፡
እስካሁን …
ከቅርብ አመታት ወዲህ በሀገሪቱ ውስጥ እየታየ ያለው የቋንቋ ግድፈትና የቋንቋ አጠቃቀም ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ህጻናትን “አማርኛ መናገርና ድንጋይ መወርወር ሁለቱም ወንጀል ናቸው።” ብሎ እስከ ማስተማር የደረሱ ትምህርት ቤቶችን አፈራን። ስህተት ነው ይታረም ስንል ተንጫጫን~ ችግሩ ግን ዛሬም ድረስ
…
-“…. አስረአንድ በመቶ እድገት አስመዝግበናል::”የወያኔ የማያረጀው ሪፖርት
– “በየአመቱ 9.7 ከመቶ እድገት ከምታስመዘግበው ቻይና ልምድ ለመቅሰም እንፈልጋለን”ጠ/ሚ.ሐ/ማ
– “በጣም በጣም አሳሳቢ ነው::…ምንም እድገት ሳይታይበት በነበረበት እየረገጠ ነው።” አርከበ እቁባይ
– “አገሪቱ በውጭ ምንዛሪ እጥረት፣ ጉድ ከመሆን የተረፈችው፣ በሁለት ምክንያቶች …
Minilik Salsawi – በእግረኞች እና በተሽከርካሪዎች ላይ አደጋ የጋረጠው በተደጋጋሚም የታየው ያልተጠናው የባቡር መንገድ ስራውን ጀመረ የሚል ኢሕኣዴጋዊ የልማት ጡዘት በሰንበት ተንሾኮሾከልን:: የመስቀል አደባባይ የባቡር መንገድ ልማትን አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ልማቱን በቡዳ እንዳይበሉት ይመስል የተቃውሞ ሰልፍ እንዳያደርጉ የልማት አርበኞች ግን
…