Blog Archives

ባቡሩ ስራውን ጀመረ ከተባለ መስቀል አደባባይም ለተቃውሞ ሰልፍ ክፍት ነው ማለት ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

Minilik Salsawi – በእግረኞች እና በተሽከርካሪዎች ላይ አደጋ የጋረጠው በተደጋጋሚም የታየው ያልተጠናው የባቡር መንገድ ስራውን ጀመረ የሚል ኢሕኣዴጋዊ የልማት ጡዘት በሰንበት ተንሾኮሾከልን:: የመስቀል አደባባይ የባቡር መንገድ ልማትን አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ልማቱን በቡዳ እንዳይበሉት ይመስል የተቃውሞ ሰልፍ እንዳያደርጉ የልማት አርበኞች ግን

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic News