Blog Archives

የወያኔ‬ መሪዎች ጦራቸውን ወደ ኮንሶ በመላክ ከተማዋን በወታደራዊ ቁጥጥር ስር አድርገዋል።

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
መጋቢት 13 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (March 23, 2016 NEWS)
‪#‎የዳንሻ‬ ከተማ በትግራይ ሚሺያዎችና በወያኔ ጦር ስትወረር ሕዝቡም የመኪና መንግደኦችን በመዝጋት ወደ ጎንደርና ሁመራ የሚወስዱ መንገዶችን የዘጋ ሲሆን የታስሩት የሕዝብ ወኪሎች …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ:: ወያኔ በመልካም አስተዳደር ጉዳይ ከኅብረተስቡ ጋር ምክክርና ውይይት ሊጀምር ነው

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
መጋቢት 08 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (March 17, 2016 NEWS)
# ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ
# መመርመሪያው እየጠፋ በመምጣቱ በአዲስ አበባ የኤች አይ ቪ ቫይረስ መኖሩን ማወቅ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ:: ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ጥር 3 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 12, 2016)
# በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ
# አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል
# ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ ………….

ፍካሬ ዜና ጥር 1 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 10, 2016 Weekly Summary)
# አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ # ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ # የረሃቡን አደጋ ለመቋቋም ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ርዳታ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው::በስልጤ አካባቢ በድርቁ የተጎዱ ወገኖች የእርዳታ እህል ተከለከሉ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 27 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 06, 2016)
# ሕዝባዊ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፤ ግድያውና የጅምላ እስሩም ቀጥሏል
# የተመድ በኢትዮጵያ በገባው ድርቅና ረሃብ ምክንያት የተረጅው ቁጥር እየጨመረ መሆኑን አስታወቀ
# በስልጤ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ :: የተቃውሞ እንቅስቃሴ አገርሽቶ ቀጠለ

Finote Democracy Ethiopian News update and Political Analysis

ታኅሣሥ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. -January 04, 2016 # ጋብ ብሎ የነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ እንደገና አገርሽቶ ቀጠለ # ወደ አዲስ አበባ የሚገቡት ረሃብተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ታወቀ # የወያኔ ባለስልጣኖች በአዲስ አበባ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሰሞኑ እንቅስቃሴ ምክንያት አዲስ አበባ በሚገኘው የወያኔ ማእከላዊ እስር ቤት 400 እስረኞች ታስረዋል ተባለ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ፍካሬ ዜና ታኅሣሥ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 03, 2016 Weekly Summary)
# አጫጭር ዜናዎች
# ወያኔ በርካታ ዜጎችን እያሰረ ነው፡፡
# በጤና መድን አገልግሎት ስም ወያኔ በግዴታ ከሕዝብ ገንዘብ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ ካድሬዎች የአዲስ አበባ ወጣቶችን ሰበሰቡ = በአፋር ክልል የሰፈራ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው ተባለ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 26, 2015)
# የወያኔ ካድሬዎች የአዲስ አበባ ወጣቶችን ሰበሰቡ
# በአፋር ክልል የሰፈራ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው ተባለ
# በወሰን አካባቢ በርካታ ሱዳናውያን ተገድለዋል በማለት አንድ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች መቃወምና መከራከር ጀምረዋል

Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015)

– የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ
– የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል :: የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም::

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 12, 2015)
# በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ የፈንጅ አደጋ ደረሰ
# በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል
# የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም
#

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለኢትዮጵያ ተማሪዎችና ሁሉም ወጣቶች ሀገራዊ ጥሪ : ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ

ለኢትዮጵያ ተማሪዎችና ሁሉም ወጣቶች ሀገራዊ ጥሪ …..

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ሬዲዮ: በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሀገራችን አሳሳቢ ሁኔታ በማጤን ለወሳኝ የህብረሰብ ክፍሎች ሁሉ የትግል ጥሪን ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ በቅድሚያ ለለውጥ አምጪዎችና የሰፊው ህዝብ ወገኖች ለሆናችሁት ወጣቶች የትግል ጥሪ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት አመጽ ወደተቀጣጠለባቸው አካባቢዎች እንዲሰማራ የታዘዘ መሆኑ ታወቀ፤ አመጹ አሁንም ተፋፍሞ ተቀጣጥሏል

– ተጨማሪ የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት አመጽ ወደተቀጣጠለባቸው አካባቢዎች እንዲሰማራ የታዘዘ መሆኑ ታወቀ፤ አመጹ አሁንም ተፋፍሞ ተቀጣጥሏል

– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጤና ተቋም በድርቁ ምክንያት በበሽታ የሚሰቃዩትን ህጻናትና ድካሞች ለመታደግ ወደ ኢትዮጵያ የህክምና ቡድን የላከ መሆኑን አስታወቀ

-በናይጄሪያ ሰሜን …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጎንደር ውጥረቱ ተባብሷል : በተለያዩ ከተሞች የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚያደርጉት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀጥሏል

– በተለያዩ ከተሞች የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚያደርጉት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀጥሏል
–  በጎንደር ውጥረቱ ተባብሷል

–  በካይሮ በአንድ ሬስቶራንት ውስጥ በደረሰ ቃጠሎ በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን አጡ

– የጣሊያን ጠረፍ ጠባቂዎች ስደተኞችን አዳኑ

– በሶማሊያ አንዲት ጋዜጠኛ በፈንጅ ተገደለች =

– የካጋሜን ለሶስተኛ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦች በቂ ውሃ ባለማጠራቀማቸው ምክንያት የኤሌክትሪክ አገልጎት በየቦታው የሚቋረጥ መሆኑ ተነገረ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የህዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (December 01, 2015 News)
– የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦች በቂ ውሃ ባለማጠራቀማቸው ምክንያት የኤሌክትሪክ አገልጎት በየቦታው የሚቋረጥ መሆኑ ተነገረ
–  የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እየተካሄደ ያለው …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

በአምቦ አመጹ አልበረደም፤ የወያኔ አድማ በታኝ ፖሊስ በውድቅት ሌሊት አምቦ ገባ::

– በአምቦ አመጹ አልበረደም፤ የወያኔ አድማ በታኝ ፖሊስ በውድቅት ሌሊት አምቦ ገባ፤
– በማዕከላዊ ምርመራ በየቀኑ በምርመራ ጉዳት የሚደርስባቸው ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ተባለ፤

– ሁለተኛ የአባይ ግድብ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ግብጽ በይፋ ወያኔን ትጠይቃለች ተባለ፤

– የሮማው ጳጳስ፣ ኬኒያውያን …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

በድርቁ ምክንያት ከአሩሲ ተማሪዎች እየተሰደዱ መሆናቸው ታወቅ፤ በምስራቅና በምዕራብ ሀርርጌ በአንድ ወር ውስጥ የተረጅው ቁጥር በግማሽ ይጨምራል ተባለ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የህዳር 15 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (November 25, 2015 News)
በድርቁ ምክንያት ከአሩሲ ተማሪዎች እየተሰደዱ መሆናቸው ታወቅ፤ በምስራቅና በምዕራብ ሀርርጌ በአንድ ወር ውስጥ የተረጅው ቁጥር በግማሽ ይጨምራል ተባለ
የሳኡዲ ቱጃሮች ንብረታችን በወያኔ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ረሃብ ለምን ደፈረን? ዴሞ ቅጽ 41 ቁ 2 ጥቅምት 2008 ዓ.ም

የአገራችንን ስምና ዝና በማጉደፍ የታወቁት ረሃብና ጠኔ ዘንድሮም ጓዛቸውን ጠቅለው ይዘው አገራችንን እየጎበኙ ነው። ባሁኑ ወቅት 8.2 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ሲሆን ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይህ ቁጥር ወደ አስራ አምስት ሚሊዮን ያድጋል የሚል አስተያየት ጉዳዩን ከሚያውቁ ባለሙያዎች እየተነገረ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው:: የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ

– በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው

– የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ

– አልሸባብ በወያኔ ላይ ጥቃት አደርስኩ ይላል

– የወደቀውን የሩሲያ አውሮፕላን አስመልክቶ እንግሊዝና አሜሪካ የሰጡትን መግለጫ የሩሲያ ባለስልጣኖች አጣጣሉት

– የደቡብ ሱዳን ተጻራራሪ ኃይሎች …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው:: የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡

ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015)
# የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡
# የስንዴና ዘይት ርጭት ወራት ይፈጃል ተባለ
# በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው
# መዘዘኛው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤

ወያኔ ለረሃብ ዕርዳታ ሰብሳቢ እነ ብቻ ነኝ አለ::…

የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤…….

የአቃቂ ቃሊቲ ሕዝብና ምዕመናን የታቦት ማደሪያ ቦታው ይከበርልኝ እያለ ነው።…….

የአይሲስ አሸባሪዎች በፓሪስ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዝሯቸው ጥቃቶች …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
የጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (November 06, 2015 News)
– የዘንድሮ የወያኔ ብሄረሰብ ቀን በጋምቤላ ይደረጋል የተባለ ሲሆን የግዳጅ መዋጮ ተጀምሯል
– ውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውን ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የገንዘብ ፈሰስ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

የኑሮ ውድነት ግሽበቱ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው፡፡ Finote Democracy Radio

የኑሮ ውድነት ግሽበቱ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው፡፡

ጂሀዳውያን ናችሁ የተባሉ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡

ከምዕተ ዓመቱ ግቦች ብዙዎቹ በስራ ላይ አልዋሉም ተባለ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=XDeNxYzJYpw]…

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news, Video

ወያኔ ዘር ላይ የተመሰረተ የግዳጅ መዋጮ ሊጀምር ነው

ወያኔ ዘር ላይ የተመሰረተ የግዳጅ መዋጮ ሊጀምር ነው :: ስልጤ ውስጥ ፖሊስና ተማሪዎች ተጋጩ ተማሪዎች ተጎዱ

በታንዛኒያ የገዥው ፓርቲ ተወካይ ምርጫውን አሸነፉ
የናይጄሪያ ወታደራዊ ተቋም የሚፈለጉ የቦኮ ሃራም አባላትን ፎቶግራፎች አሰራጨ
የደቡብ ሱዳን አማጽያን የያዟቸውን የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news, Video

የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ

የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ

ፍሪደም ሀውስ (Freedom House) አመታዊ ዘገባውን አወጣ

የአምስቱ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተላለፈ

የአቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት በድጋሚ መመረጣቸው ተነገረ

የናይጄሪያ መንግስት ቦኮሃራም ይዟቸው የነበሩ ዜጎችን አስለቀቀ

በመካከለኛው አፍሪካ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች በፈጠሩት ግጭት …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news, Video

የዝናብና የጎርፍ አደጋ ስጋት… — የሙስሊም ዜጎች ቅሬታ ጨምሯል::—- (ፍኖተ ዴሞክራሲ)

ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ጥቅምት 14 ቀን 2008 ዓ.ም (October 25, 2015) (ልዩ ልዩ አጫጭር ዜናዎች )

— የዝናብና የጎርፍ አደጋ ስጋት
— የሙስሊም ዜጎች ቅሬታ ጨምሯል
— የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኞች ቁጥር እየቀነሰ ነው ተባለ
— የአፍሪካ ተጠባባቂ ጦር ኃይል

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news