Blog Archives

ረሃብ ለምን ደፈረን? ዴሞ ቅጽ 41 ቁ 2 ጥቅምት 2008 ዓ.ም

የአገራችንን ስምና ዝና በማጉደፍ የታወቁት ረሃብና ጠኔ ዘንድሮም ጓዛቸውን ጠቅለው ይዘው አገራችንን እየጎበኙ ነው። ባሁኑ ወቅት 8.2 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ ሲሆን ከጥቂት ጊዜ በኋላ ይህ ቁጥር ወደ አስራ አምስት ሚሊዮን ያድጋል የሚል አስተያየት ጉዳዩን ከሚያውቁ ባለሙያዎች እየተነገረ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አሮጌው 2007 ዓ.ም. ተገባዶ አዲሱ ሲተካ! የት ላይ ነን? ምንስ ይጠብቀናል? ዴሞ (የኢሕአፓ ልሳን)

በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሕዝባችን 2007 ዓ.ም. ዘመነ ሉቃስን አሳልፎ ወደ አዲሱ 2008 ዓ.ም. ዘመነ ዮሃንስ ከተሸጋገረ ጥቂት ቀኖችን አሳልፏል።  የሰው ፍጡር በህይወት እስከኖረ ድረስ ማንኛውም ዜጋ እንደ አቅሙና ችሎታው፤ መድረስ ከሚፈልገው ሁለንተናዊ የኑሮ መሻሻል አንፃር ባለፈው ዓመት በክፉም ሆነ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic