Blog Archives

የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ የሕወሓት የደህንነት ቢሮ ሪፖርት ለኦሕዲድ ሹሞች ከነአጋሮቻቸው እስር ሲያቅድ ብቻችንን ቀርተናል በማለት መንግስት መነቃነቁን አምኗል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ዛሬ ከከሰአት በኋላ ጀምሮ በአዲስ አበባ የደህንነት ቢሮ ውስጥ የሕወሓት ማፊያዎች ተሰብስበዋል::ስብሰባው ያተኮረው ባለፉት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ዘራፊው ሕወሓት ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ ውሳኔ ሰጪ ያልሆኑ ወንበሮችን ለአሽከሮቹ አድሏል::

– አቶ ሬድዋን ሁሴን በሃስት ሲምሉለት የነበረውን ወንበር አጥተዋል::
– ሃይለማርያም ከኒውዮርክ መልስ ሁለት ቀን ከመኖሪያቸው እንዳይወጡ ከሰው እንዳይገናኙ ተደርገዋል::
– ጥያቄ የሚያበዙት አቶ አለማየሁ ተገኑ እና አቶ ሶፊያን አህመድ ከአሽከርነት ቦታቸው ተነስተዋል::
– ትግላችን ላይ በማተኮር ሕወሓትን ከነአሽከሮቹ ልናጠፋቸው

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic