Blog Archives

Bego Sew 2008 Award/ Ethiopia – ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም !

ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም!
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MereraGudina‬ ‪#‎AAU‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎Begosew2008‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ዶክተር መረራ ጉዲና በ1947 ቶኬ በሚባል ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትሮች የሚርቅ መንደር ውስጥ የተወለዱ ሲሆን፤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በተወለዱበት መንደር፤ የሁለተኛ ደረጃ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ዶክተር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ::

ዶክተር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ::

የወያኔ አገዛዝ ትላንትና ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ አሜሪካ ለመብረር በዝግጅት ላይ የነበሩትን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ከሃገር እንዳይወጡ ማገዱን የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች ገልጸዋል::

አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

“መፍትሄ ያጣው የቡዳ ፖለቲካችን”

“መፍትሄ ያጣው የቡዳ ፖለቲካችን”“የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ህልሞች” በሚል ርዕስ አንጋፋው ፖለቲከኛና የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር ዶ/ር መረራ ጉዲና ሰሞኑን ለንባብ ካበቁት ሁለተኛ መጽሐፋቸው የተቀነጨበ

… የቡዳ ጉዳይ በሀገራችን ባሕል ውስጥ የታወቀ ስለሆነ ለማስረዳት ዝርዝር ውስጥ አልገባም፡፡ ቡዳና ፖለቲካችንን ምን አገናኛቸው ለሚለው ጥያቄ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news