ኢንተርኔትን በመጠቀም የጽሁፍና የድምጽ መልእክቶች የምናስተላልፍባቸው አፕሊኬሽኖችን ጨምሮ ፌስ ቡክና ትዊተር በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች በመጥስ ዘግቧል፡፡
የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በስልካቸው የጫኗቸውን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም አገልግሎቶቹን ማግኘት አለመቻላቸውን በመጥቀስ የቴሌ
…

ኢትዮ ቴሌኮም Ethio Telecom ና ሌሎች የሚመለከታቸው ተቋማት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የኢትዮ ቴሌኮምን መሠረተ ልማት በሚጠቀሙ ቫይበርና መሰል የስልክ ጥሪ አገልግሎቶች VoIP in Ethiopia ላይ ክፍያ ለመጣል፣ ወይም ሌሎች አማራጮችን ለመጠቀም እየመከሩ ነው፡፡
በኢንተርኔት አማካይነት የድምፅና የምሥል ጥሪዎችና መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አፕሊኬሽኖች፣ …
የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: #Ethiopia #EthioTelecom #VoIP #Internet #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አለማቀፍ የድምጽ ግንኙነት(የኢንተርኔት ስልክ)አገልግሎቶችን እንዲሰጡ በፈጠሯቸው የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ለአለም ሕዝብ በነጻ ክፍት
…