ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን መጋቢት 20 ለብይን ጠቅላይ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
★★★★
በእነ ሶሊያና ሽመልስ መዝገብ ህብረተሰብን አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሳችኋል በመባል በፀረ ሽብር ህጉ አንቀፅ 4 ክስ ከተመሰረተብን ሰባት የዞን 9 ጦማሪያን እና ሶስት ጋዜጠኞች ውስጥ የአምስቱ ክስ ተቋርጦ፣
…
የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች (በዘላለም ክብረት)
ክፍሉ ከኮሪደሩ ላይ ከተንጠለጠለ አምፖል በሚመጣ ብርሃን ፈገግ ብሏል፡፡ እኔም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ ወደክፍሉ ስገባ ከክፍሉ አንደኛው ጫፍ ላይ አንድ ቀጠን ያለ ሰው ድምፁን በትንሹ ከፍ አድርጎ ቁርዓን ‹እየቀራ› ነበር፡፡በክፍሉ ሌላኛው ጫፍ
…
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከሲፒጂ የኣለም ኣቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት በክብር ተቀበሉ።
Ethiopia’s Zone 9 bloggers were honored with the 2015 International Press Freedom Awards on Tuesday in New York City. http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=107092
…
በድንገት ከያለንበት ተይዘን እንደታሰርነው አፈታታችንም ግራ የሚያጋባ ነበር፡፡ ተመሳሳይ ክሶች ቀርበውብን እያለ ግማሾቻችን ‹ክስ ተቋርጦላችኋል› ተብለን ተፈታን፣ ግማሾቻችን ደግሞ ‹ነፃ ናችሁ› (ከሳሽ በነፃነታችን ላይ ይግባኝ መጠየቁ እንዳለ ሁኖ) ተብለን ይሄው ወጥተናል፡፡ ቀሪ ክስ ይዘን በዋስ ወጥተን እየተከራከርንም ያለን አለን፡፡ በዚህ …