Blog Archives

ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑ ተሰማ::

#Ethiopia #MinilikSalsawi : –  በአሁኑ ወቅት ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑን የገለፀው ውስጥ አዋቂ ምንጫችን ከ2800 በላይ ሰዎች እንደምገኙ ስገልፅ ከወደ ሀረር የመጡ የ7 ልጆች እናት እንደምገኙበትም አስታውቀዋል።
ይህንን የህዝብ አፈና በበላይነት የሚያስፈፅሙት የኦሮሚያ አስተዳደርና …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news