ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል ፤ የተገደሉ የቆሰሉም ኣሉ።
#Ethiopia #Oromoprotests #MinilikSalsawi #Meisso #Harerge #EPRDF
ዛሬ ተቃውሞ በድጋሚ የተነሳበት በኣምቦ ዩንቨርስቲ ኣዋሮ ካምፓስ የወንዶች የመኝታ ክፍል የተቃጠለ ሲሆን በሃረርጌ መኢሶ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሏል፥ ስድስት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ ሕጻናትን ጨምሮ በርካቶች ቆስለዋል።በኣሰቦት የወያኔ ታጣቂ ሚሊሻዎች አና የኣከባቢው ኣስተዳዳሪዎች ከተቃዋሚ ሰልፈኦች ጋር ተቀላቅለው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ ኣውግዘዋል፥በዚህም መሰረት ለተቃውሞ ከወጡ የመንግስት ሚሊኃ ኮማንደሮች ኣንዱ ኣብደላ መሃመድ ኢብሮ የተገደለ ሲሆን ለፌዴራል ፖሊሶች ኣልታዘዝም ወደ ሕዝብ ኣልተኩስም በማለቱ ወዲያ ረሽነውታል።
የTPLF መንግስትም ለመብታቸው የሚታገሉትን ሰላማዊ ዜጎችን መግደሉን እንደቀጠለ ነው በዛሬው እለት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን መኢሶን አካባቢ ከፍተኛ የህዝብ ተቃዉሞ የነበረ ሲሆን መንግስት በወሰደው ህገወጥ እርምጃ 6 ሰዎችን ገሎዋል ።
የተገደሉት ሰዎች ስም ዝርዝር ከታች ያለው ነው
Maqaan namoota ajeeyfaman kan armaan gadiit
1) Yaasinoo Abdallaa Alii
2) Abdaalla Hassan ( jiraataa magaala Mi’essoo)
3) Muassaa Hassan ( Araddaa Soddomaa )
4) Abdulhakiim ( Araddaa Burii)
5) Ahmad ( Araddaa Aannannoo)
6) Namni jahaffaa akka malee waan gubateef eenyummaa isaa beekuun hin dandeenye jechuun madden gabaasaru .
