Blog Archives

የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!!

Minilik Salsawi – በተለያዩ ቦታዎች (ኦፌኮ) እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች የእስር ትህዛዝ ተላልፎ እየታደኑ መሆኑ አሁን በደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በን/ስ/ላ/ወረዳ06 ቄራ ጎፋ ማዞሪያ በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በአካባቢብ በድፍረት መንግስትን በመተቸት የሚታወቀው ወጣት ታጠቅሸዋ ኃ/መስቀል(ጎራው) ተብሎ የሚታወቀው በፖሊስ ቤቱ ተከቦ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ

በሁለተኛው ቀን ውሎ የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ቀጣይ የፓርቲውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የጉባኤው አባላት አጠቃላይ ውይይት እየተደረጉ ይገኛል፡፡ በቀጣይም የብሄራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላት እና የፓርቲው ሊቀመንበር ጥቆማ እና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ይደረጋል፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.

ጠቅላላ ጉባኤው ቀጣዩን የሰማያዊ ፓርቲ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News

በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንዳለ አልታወቀም:: ‪

ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በጎንደር መምህራን ኮሌጅ የአይ ሲቲ መምህርና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሆነው መምህር አለላቸው አታለለ ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News