Blog Archives

ሊባኖስ በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለች::

 #BeirutAttacks : ሊባኖስ በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለች::

የሊባኖስ የጸጥታ ሃይሎች በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን 11 ሰዎች የያዙ ሲሆን አብዛኛዎቹ ሶሪያውያን መሆናቸውን ተናግረዋል::44 ሰዎችን ለሞት የዳረገው የቤይሩቱ ፍንዳታ ኢላማ ያደረገው ሆስፒታል መሆኑ ታውቋል::የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News