Minilik Salsawi – የሳምንቱን መጨረሻ እረፍት አቋርጦ መጻፍ ቢከብድም እውነትን እየጣሉ የማያነሱ የፈጠራ ታሪክ ዲስኩረኞች በማይረቡ ቃላቶቻቸው መሬት ላይ ካለው ሃቅ ወጥተው የማህበራዊ ድህረገጽን በዘረኝነት አጀንዳ የሚያጥወለውሉ የሃገርን ጉዳይ በጎጥ ፖለቲካቸው የሕዝብን የነጻነት ጥያቄ በፈጠራ ታሪኮች ለመበረዝ የሚሮጡ ቅጥረኞች አጀንዳ …

ዛሬ ወደአንድ ሆስፒታል ጎራ ብየ ነበር ….(አይዞን በሰላም ነው) እና የገረመኝን ነገር አስተዋልኩ ባለቤቱን ጨምሮ አራት ዶክተሮች አሉ አራቱም ከአንድ ብሔር የወጡ ለመሆናቸው የአነጋገራቸው ቅላፄና ስማቸው ይገልፃል …. የገረመኝ ይሄ አይደለም ነርሶቹ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከአንድ ብሄር የወጡ መሆናቸውን …