በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !

ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል
ድምፃችን ይሰማ !
ግድያው ይቁም
በቃ !
አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም !
ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ !
የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች …
በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !
ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል
ድምፃችን ይሰማ !
ግድያው ይቁም
በቃ !
አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም !
ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ !
የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች …
በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል::በአዳማ ከተማ የግራፊቲ ፅሁፍ ፅፋቹሃል በሚል ምክንያት የታሰሩት ስድስቱ ታዳጊ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በ90ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ::በዛሬው ዕለትም እነዚህ ታዳጊ ወጣቶች አዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን እያንዳንዳቸው በ10ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ
…