በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !

ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል
ድምፃችን ይሰማ !
ግድያው ይቁም
በቃ !
አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም !
ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ !
የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች እንደሚገኙበት ታውቋል።