Blog Archives

በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ የ 7 አመት እስራት ተበይኖባቸው በቃሊቲ ቀርተው የነበሩት 3ቱ ወደ ዝዋይ ተወሰዱ

በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ በሃሰት ተወንጅለው የ 7 አመት እስራት የተበየነባቸው ኡስታዝ ባህሩ ኡመር፣ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ወንድም ሙራድ ሽኩር ወደ ዝዋይ እስር ቤት ዛሬ ተዋት መወሰዳቸውን  አስታውቀዋል፡፡

ከ 7 አመት በላይ የተፈረደባቸውን ኮሚቴዎቻችንን እና ወንድሞቻችንን ከቂሊንጦ  እስር ቤት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News