በተለያዩ የብር ኖቶች ላይ ግራፊቲ ጽሁፎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ታውቋል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)ላለፉት አመታቶች በተለያየ ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴ ሃይማኖታዊ ነጻነታቸውን ለማስከበር የሚታገሉት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በገዛ አገራቸው በወያኔ አገዛዝ የሚደርስባቸውን ግፍ እና መከራ እስር እንግልት እና ግድያ በመቃወም ለሃይማኖት ነጻነት
…

የግራፊቲ ጽሁፎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ታዩ! አዲሱ የትግላችን አርማ ጥቅም ላይ ውሏል
#Ethiopia #EthioMuslims #Strugglelogo #Grafitti #AddisAbaba #Adama
አዲሱን የትግላችንን መለያ አርማ ያንጸባረቁት እኒሁ የግራፊቲ ስራዎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ በተለያዩ …
Minilik Salsawi ድምፃችን ይሰማ በዛሬው እለት ቀጣዩን የሕዝበ ሙስሊሙ የሰላማዊ ትግል አርማ ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህም መሰረት የሰላማዊ ትግላችን አርማ በአካል እንቅስቃሴ ሲገለጽ የጠቋሚ ጣት ሲሆን በጽሑፍ፣ በግራፊክስ እና በግራፊቲ ሲሆን ደግሞ በክብ ቀለበት ውስጥ የሚቀመጥ 1 ቁጥር መሆኑን ገልጿል::ድምፃችን …