የወረቀት ገንዘብ ግራፊቲ ስራችንን ከጀመርን ሳምንት ሆኖናል፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ከሕዝባችን በኩል የታየው ሞራል እና ተሳታፊነት አስደስች እና አበረታች መሆኑን ዛሬም ዳግም ማየት ተችሏል፡፡ ይህን መሰል ዘመቻዎች የትግላችንን ድምጽ በማጉላት እና በመንግስት ላይ ጫና በማሳደር በኩል ያላቸው ሚና የጎላ ነው፡፡
…

በተለያዩ የብር ኖቶች ላይ ግራፊቲ ጽሁፎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ታውቋል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)ላለፉት አመታቶች በተለያየ ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴ ሃይማኖታዊ ነጻነታቸውን ለማስከበር የሚታገሉት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በገዛ አገራቸው በወያኔ አገዛዝ የሚደርስባቸውን ግፍ እና መከራ እስር እንግልት እና ግድያ በመቃወም ለሃይማኖት ነጻነት
…