የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በስልጤ በኒቃብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ወደ መኖሪያ ቤት ተላልፎ
በምሽት ኒቃባችሁን አውልቁ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እስር እየፈተጸመ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ ”ኒቃባችሁን ካላወላቃችሁ ገበያ መሄድ ሃኪም ቤትም መታከም አትችሉም”
የአካባቢውን ነዋሪዎች በማነጋገር ሁሉም መስማት ያለበት ዘገባ አዘጋጅተናል
http://goo.gl/NONnCC
በኮሚቴዎቻችን ላይ የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ
የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ ክፍል አንድ
ቢቢኤን ለወራት ያህል ስለነሱ ማንነት ሲያጠና የነበረበት
የአዲስአበባ መጅሊሶች አስደንጋጭ ማንነታቸው ምን ይመስላል ?
ልጆቻቸውን ለኩፍር አሳልፈው የሰጡ፤ ቤተሰባቸውን ያለወጡ ለራሳቸውን ያልተለወጡ የመጅሊስ መሪዎች እነ ማን ናቸው
እውን ልጆቻቸውን ቤተሰቦቻቸውን ከኢስላም ሲወጡ ያልጠብቁ የሙስሊሙን መብት ሊያስጠብቁ ይችላሉን ?
ልጁ እምነቷን ቀይራ ታዋቂ የፊልም ተዋናይ የሆነችው በቅርቡ አስደንጋጭ ንግግር ያደረገችው የመጅሊስ መሪ ማነው ?
ቀን አምላኪው የመጅሊስ መሪ
-ከሀምሌ 4 2006 ጀምሮ በእስር ላይ የነበረው ትላንት የተፈታው ሰይፈዲን ባርሰነጋ የዛሬ የቢቢኤን እንግዳ ነው
ሌሎችም ዜናዎች መረጃዎች አሉ
http://goo.gl/NONnCC
