ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]

 

ቢቢኤን በዛሬው መስከረም 17 ዝግጅታችን
http://goo.gl/ktgu70
መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት
ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ ክፍል አንድ 12ተኛው የህገወጡ አህባሽ መጅሊስ ጉባኤ የ2 ሰአታት ቪዲዮ ማስረጃ እጃችን ላይ ገብቷል። መጅሊስና የመንግስት ባለስልጣናት ዱለታ ፣ መጅሊሶች በራሳቸው አንደበት መንግስት እንዳስቀመጣቸው ሲናገሩ ያደምጣሉ
http://goo.gl/ktgu70
√ በሲያትል ትግሉን በማስመልከት ልዩ ዝግጅት ተካሄደ
√ በሃጂ ስነ ስርአት ላይ እያለ እህቱን በሞት የተነጠቀው ወጣት እንዲሁም ሁለት በቅርብ የሚያውቃቸው ወንድማማቾች መሞታቸውን የሚገልጽልን ወጣት አለ
√ አብዱረዛቅ አክመል በአመክሮው በማረሚያ ቤቱ አስተዳደር እየተበደለ መሆኑ ተገለጸ
እነ ኤልያስ ከድር ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ