Blog Archives

የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ

የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news